WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Monday, December 21, 2015

The Black Angry Lions Are Coming Strong! ሀያሉን አምላክ ይዘው ጠላትን ጠራርገው ከቅድስት እናት ኢትዮጵያ ለማስወጣት የተቆጡ ጥቁር አንበሶች እየገሰገሱ ነው! የኢትዮጵያውያን አንድነት አሁን ይላሉ! እንዲቀላቀሉንም ጥሪ ያቀርባል!


  ኢትዮጵያዊ ጀግና በቁምህ አትሙት
ጠላትን ተጋፈጥ ተላቀቅ ከፍራት፡፡
ሊያጠቃህ ሊገልህ በሀይል ሲመጣ
እየተከላከልህ ለማጥቃት ተቆጣ
ባንዳ ፣ ሻቢያ ወያኔውን እየለየህ ቅጣ፡፡


Sunday, December 20, 2015

The Shabia Woyanie Blood Dance From Day One Until Now! የሻቢያ ወያኔ የደም ጉዞ እስከ አሁኑ ስዓት ጊዜ ድረስ፤ ተነስ ጀግነው የትግራይ ሕዝብ! እስከ አሁን ጊዜ ድረስ አፍነው የያዙህን ጠላቶች ለፍርድ አቅርባቸው! ለድንበር አሉላ አባ ነጋ! አገር ለመሸጥ ስብሀት ነጋ!

         ተነስ የትግራይ ጀግና!
ለ17 ዓመታት ባንዳው ያረደህ
እጅህን በእጅህ ያቆራረጠህ
ጎጠኛን በመተው ስለተቃወምህ
ሀውዜን በመፍጠር ያስጨፈጨፉህ
የሽዋ አማሮ ብለው ያረዱህ
የባንዳው የስብሀት ነጋ  ቤተሰብ በስምህ ወርሶህ
እንዴት ዝም ትላለህ ቂም ሲያስይዙብህ፡፡
በአንተ ስም ነግደው
ጥላቻውን ተክለው
ጥለው ሊጠፉ ነው፡፡
ስለዚህ፦ ተነስ ተቀላቀል ወገኖችህን
አሰደህ አባረው ባንዳ ቡከኑን
እነ ስብሀት ነጋን የከለሉህን፡፡
ለፍርድ እንዲቀርቡ በሩንም ቆልፉ
የትም እንዳይሄዱ ጥለው እንዳይጠፉ፡፡

Friday, December 11, 2015

Ethiopians Stand Unite Fight Back Shabia Woyanie!The Symbol Of Killer Bee Must Go! Ethiopian Unity Is A Must! ባለመርዘኛው የንብ ምልክት ሻቢያ ወያኔ ከኢትዮጵያ መሬት ተጠርጎ አሁኑኑ መውጣት አለበት! ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ መቆም አለብን! የግድ ነው!

ኢትዮጵያውያን እናብር
ኢትዮጵያውያን እናብር
መርዘኛውን ሻቢያ ወያኔን እናባር
ከእናታች ከኢትዮጵያ ምድር፡፡
 በአንድ ላይ ገዳዩን ንብ አባረን
በአለ ማሩን  የእኛውን አምጠን
 ኢትዮጵያን ነፃ አርገን
በአንድነት የሕግ የበላይ ደንግገን
አዎ በሰላም እኖራለን
ለዘላለም አንድ ሁነን፡፡
አጫፋሪ ባንዳና በጥባጭ ጠባብ ጠላት
ይጥፉ ይሙት ከኢትዮጵያ ከእናት!
 

Monday, December 7, 2015

Ethiopia Is For Sale By Shabia Woyanie! የወራሪው የሻቢያ ወያኔ ቡድን፤ እናት ኢትዮጵያን በመሽጥና በማጥፋት ላይ ነው። ኢትዮጵያውያን በመተባበር የተሰነዘረብንን ጥቃት መመከት ይገባናል።አጊላ ኢትዮጵያም ጥሪ ያቀርባል።

  ኢትዮጵያውይ አብር አንድደው እሳቱን
ጠላትን አቃጥለህ አምጣው ነፃነቱን፡፡ ኢትዮጵያን አትልቀቅ ወጥተህ አትሰደድ ይልቅስ ተባበር ጠላትህን አንድድ ለብልበው አቃጥለው እስከ ሚሆን አመድ፡፡ ለመሬትህ ቁመህ ተፋለም በዓለም ለይ ጠላታችን ጠፍቶ ነፃነት እስክነይ በደንበር አሳበው መሬቱን ሲነጥቁን ዝም ብለህ አትይ አንድደው እሳቱን፡፡ በምንም አይሆን ዝም ብለህ አትይ ጠላትህን ምታ በእሳት አገባይ፡፡
                     

Saturday, December 5, 2015

Ethiopians Must Unite In The Globe To Burn All The Enemies! በዓለም አቀፍ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን እጅ ለጅ በመያያዝ ሁሉንም ጠላቶች አንድደን ከእናት ኢትዮጵያ ጠራርገን እናስወጣቸው! የትግል ችቦው ተቀጣጥሏል!

ኢትዮጵያውይ አብር አንድደው እሳቱን
ጠላትን አቃጥለህ አምጣው ነፃነቱን፡፡
ኢትዮጵያን አትልቀቅ ወጥተህ አትሰደድ
ይልቅስ ተባበር ጠላትህን አንድድ
ለብልበው አቃጥለው እስከ ሚሆን አመድ፡፡

Thursday, December 3, 2015

The Angry Lion Is Coming To Destroy Shabia Woyanie & The Bandas! አንበሳው ተቆጣ ! ጠላትን ሊቀጣ! የተበሳጨውና የተከፋው አንበሳ መጣ ባንዳውንና ሻቢያ ወያኔን ከቅድስት ኢትዮጵያ ጠራርጎ ሊያወጣ!


ኢትዮጵያውይ አብር ተከፋ ተቆጣ
ሻቢያ ወያኔውን እያሳደድህ ቅጣ
ተግባራውይ አርገው አቁም አትለፍልፍ
በአንድ ላይ ሁንና ጠላትን ንደፍ፡፡
አጊላ ኢትዮጵያ በሀይል ይጣራል
አንድነት በጊዜ ለኢትዮጵያ ይላል፡፡

Tuesday, December 1, 2015

Ethiopians Are Hungry But Shabia Woyanie & The Outsiders are Living The Top Life. የኢትዮጵያ ሕዝብ በእርሀብ እየተጠበሰ ነው። እስከመቸ ይህ የመከራ ሕይዎት እንዲቀጥል እንፈቅዳለን!

Monday, November 30, 2015

Ethiopians Are Homeless While Shabia Woyane And The Outsiders Are Enjoying The Country! እስከመቼ ሕዝባችን በእናት አገሩ ኢትዮጵያ እንደዚህ ይዋረዳል! ይሰደዳል! ይበተናል! መልሱ ግልፅ ነው። ጥርሳችን ነከስ አድርገን!ጠላትን አስወግደን! እናት ኢትዮጵያን መረከብ የግድ ነው።

ወገን ተሰቃየ በእራሀብ ተጠበሰ ቤት የለሽ ሆነና ሜዳ ላይ ፈሰሰ በዓለም ተበተነ ስደትን ቀመስ፡፡ መፍትሄውን እወቅ ኢትዮጵያውይ አብር ተያያዝ በዓለም ለመውጣት ከችግር ታግለን ነፃ እንውጣ እንድፈር እንወድር፡፡

Tuesday, November 24, 2015

The Lions Are Angry & Very Hungry! The Time Is Coming! አንበሶች ተቆጡ፤ ባንዳውን፣ ሻቢያ ወያኔውን በሀይል ሊቀጡ።

  የኢትዮጵያ ልጆች አንበሶች ተቆጡ
ባንዳውን፣ ሻቢያ ወያኔውን በሀይል ሊቀጡ፡፡ የጀግና ዘር ሁሉ በዓለም ላይ አብር አንበሳ በመሆን ጠላትን ስበር፡፡ አንድነት በጊዜ ብሎ ይጣራል አጊላ ኢትዮጵያ መስመር ያሳያል፡፡

Friday, September 11, 2015

Agilla Ethiopia Wishes A Very Happy New Year! Agilla Ethiopia Wishes Also The Liberation Of Ethiopia From Shabia Woyanie In 2008! አጊላ ኢትዮጵያ መልካም ዓመት እንዲሆን እየተመኘ፤ እናት ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ከሻቢያ ወያኔ ሌት ከቀን ይሰራል።

በእንቁጣጣሽ በአዲስ ዓመት የኢትዮጵያ ጠላቶች ይግቡ ከመሪት፡፡ ምርጥና ቆራጥ ኢትዮጵያን ምትሉ የእውነት  ትግሉን ኑ ተቀላቀሉ፡፡

Displaying IMG_0222.JPG
መልካም አዲስ 2008 ያድርግልን! ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውይነትን እንጠብቅ!

Thursday, September 10, 2015

The Patriotic & The Heroic An Ethiopian Shambel Ashebir Gebrie! ምርጥና ቆራጥ ኢትዮጵያዊ የክፉቀን ደራሽ፤ ሻምበል አሸብር ገብሬ! ሀቁን ሕዝብ ማወቅ አለበት በማለት ያለምንም ማመንታት ወይንም ፍራቻ እውነቱን ለኢዮጵያውያን በመረጃ የሚያሳውቅ የክፉ ቀን ቆራጥ ወንድማችን ነው። ሻምበል አሸብር ገብሬን መንካት ማለት፤ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ተቆርቕሪዎች ላይ እንደ መዝመት ይቆጠራልና ከልብ ይታሰብበት። በዓለም አቀፍ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን ጀግኖባቻችንን መተበቅ፣መንከባከብና አይዞን በማለት የኢትዮጵያን ጠላቶች ማሳደድንና ማጥፋት የግድ ይለናል። ሁላችንም እንደ ንብ በመናደፍ የኢትዮጵያን ጠላቶች እንታገላቸው።

ለሕዝብ ብሎ ሻምበል አሸብር  ገብሬ
የኢትዮጵያ ልጅ አይበገሬ
በዚህ ክፉ ቀን ለኢትዮጵያ አገሬ
ሐቁን ሊያስጨብጥ ለማስቆም ወሬ
ለትውልድ ሚሆን  ጠቃሚ ፍሬ
እየዘራ ነው በዓለም ላይ ዛሬ፡፡
       ወረኛ፣ ባንዳ፣ ቅጥረኛ ሁሉ ቆራጥ መድፈር
       እንቅጩን አወቁት ነውና መዝመት በአገር፡፡
ስለዚህ፦ ኢትዮጵያውይ መስመር ለይ'
        ክባንዳ፣ ከቅጥረኛ፣ከአስመሳይ ከአታላይ፡፡
Displaying IMG_0204.JPG

         

Saturday, September 5, 2015

THE LIE OF THE YEAR! ETHIOPIANS MUST WATCH & PASS IT ON! ኢትዮጵያውያን ይህን የአመቱን ውሸት መኮነን፣ ማስወገድ የግድ ይለነል። የደርጉ ካድሬ አቶ ተክሌ ይሻው በዚህ እድሜያቸው በኢትዮጵያውያን ሕዝብ አይቀልዱ! ይልቅስ በኢትዮጵያውይነት ያሰልፉት!

ተከሌ ይሻው የደርግ ካድሬ ከፋፋይ ነው ለኢትዮጵያ አገሬ፡፡ በዚህ እድሜው ብሎ ለአማራ መርዶ ያውራል እየጮኽ እንደቁራ፡፡ ለመሆኑ ምን አረገለት ለአማራው ከመግፋት በስተቀር ከኢትዮጵያ ሊያወጣው፡፡ ስለዚህ፦ ኢትዮጵያውይ ንቃ ይቅር በይሉኝታ አትጠቃ፡፡

Thursday, September 3, 2015

The Lie Of The Year! የደርጉ ካድሬ፤ የኢሰፓኮው ቀንደኛው የነበሩት፤ በኢትዮጵያውይ ሕዝብ አይቀልዱ! አማረኛ ተናጋሪው ሕዝብ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት መሆኑን ይወቁ! እስካሁን በስሙ የተጠቀሙበት ይበቃል! በየቦታው እንደ ቁራ እየጮሁ፤ በመርዶ አያድክሙት! ይልቅስ በኢትዮጵያውይነት ያሰልፉት!!!

Image result for the photo of Getachew RedaImage result for The photo of Teklie Yeshawየአመቱ ትልቅ ወንጀለኛ ውሸት!
ለአማራው ሕዝብ ጠበቃ ነኝ የሚለው ፤ በተለይ ከእነ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ጋር ጎንደር የነብረው ቀንደኛው የደርግ ካድሬ ተክሌ ይሻው፤ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ባለቤት የሆነውን ሕዝብ በጎሳ እንዲሰለፍ ሞረሽ አማራው ወግኔ በማለት አዛኝ ቅቤ ጋጋሪ እንዲሉ እየከፋፈሉት ይገኛሉ፡፡
    በተለይ በአሁን ስዓት ጉምዝ በላው እያሉ ወንጀለኛና ታይቶ የማይታውቅ ፁሁፉቸውን በድረ ገጾች  እየለጠፉ መሆኑን ኢትዮጵያውያን ልብ ማለት ይግባናል፡፡ ሕዝብን መከፋፈል ወያኔነት ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ይህን የሚያለያይ መንገድ መከተል ለጥፋት መሆኑን ከልብ እንገንዘብ! ኢትዮጵያን ይዘን በዋናነት መታገል የግድ ነው፡፡ እንንቃ!እንፋለም!

Image result for the photo of Getachew RedaImage result for The photo of Teklie Yeshaw