WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Friday, January 8, 2016

The Heroic Ethiopians Defended, Protected & Saved Ethiopia! Why Now? የቀደም አባቶች፥ እናት ኢትዮጵያን፥ መክተው፤ ተከላክለው ጠብቀው አቆዩልን! ምነው አሁን በእኛ ጊዜ ውሉ የጠፋብን!

  የእሳት ልጅ አመድ!
አባቶችማ ጠብቀው አስረከቡን
እኛ ግን ሳናውቅ ተማረክን
በእነሱም ታሪክ እየኖርን
የዋህ ፍጡር ሁሉን አመን
ይኽው ውጤቱንም በግልፅ አየን
በዓለም አቀፍም ተበተን
በቁመናችን ሞትን ጠፋን፡፡
በጣም ያማል ሁኔታው
የአባቶቻችን ደም ከንቱ ለቀረው፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.