WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Saturday, January 16, 2016



BERLIN - Ethiopian activists on January 14, 2016 protested against the TPLF cruelest regime በትላንትናው እለት በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ጃንዋሪ 14/2016 በጀርመን ዋና ከተማ በበርሊን፤ በእናት አገር ኢትዮጵያ  የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በመቃወም፤ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች በመምጣት፤ በርሊን ላይ ተሰብስበው ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። የጥያቄዎቻቸውንም ደብዳቤዎች፤  ለተለያዩ ቢሮዎች አስገብተናል እኔም የዚህ ታሪካዊ ሰልፍ አካል ሆኜ ሰልፉን መምራት በመቻሌ ኩራት ይሰማኛል። ቪድዮውን እና ተጨማሪ ምስሎችን ይዤ እመለሳለሁ፥
Posted by Ethiopia Wetatoch Dimts on Saturday, January 16, 2016

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.