WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Saturday, January 2, 2016

Happy New Year! 2016 መልካም የፈረንጆች አመት ያደርግልን ዘንድ እንለምነው አለን! ይህ አመት ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም እናት ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት የሚፋለሙበት ዘመን እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!

  መልካም አዲስ አመት
ለአንድነት ለሕብረት በአንድ ላይ ለውጤት ለማስቆም ተበታትኖ ጩኽት፡፡ አንድ ነን ሁላችን እንንቃ እንወቅ የበታተንን አስተምሮ ያሰለጠንን መጀመሪያ ገና ብስኩት ኩኪስ አብልቶ ፓውደር ሚልክ ያጠጣንን፡ ያን ጊዜ ነበር የተጀመረው የጣፋጩ ጉዞ ለዘመናዊው አሁን ገባን ውጤቱንም አየነው ለካስ በሀይል የሚመር ሬት ነው፡፡ ስለዚህ፦ ለአንድነት ጥርስ አንንከስ ተበታትነን ከምንጠፋ ከምንፈርስ፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.